top of page

Health and Wellness

የኦቲዝም አመታዊ ውይይት April 23, 2023 ተካሄዷል።የECS እንግዳ ተናጋሪዎች በኦቲዝም ዙሪያ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን እውቀት አካፍለዋል። ወጣት ዲለን ሞላ ከኦቲዝም ጋር እንዴት ህይወቱን እንደሚመራም ልምዱን አካፍሏል።
The Annual 2023 Autism discussion was held on April 23. ECS's guest speakers talked about different topics for families to serve as resource. Dylon, a young man who has Autism disorder also spoke about his experience.  

የስነልቦና ቴራፒ ባለሙያና የመጽሐፍ ደራሲ የሆነችውን የኮከብ ንግግርን በኦቲዝም ላይ ያድምጡ

ኦቲዝም ፈታኝ ቢሆንም ህይወቴን በምፈልገው መንገድ ለመምራት እሞክራለሁ

የኦቲዝምን ተግዳሮቶች እያጋጠመኝ ቢሆንም በስፖርቶች እሳተፋለሁ

የሬጂናል ሴንተር እንዴት ነው የሚሰራው? እንደ ኦቲዝም አይነት ችግር ያለበት ቤተሰብ እንዴት መጠቀም ይችላለ?

የሕግ ባለሙያ Conservatorship ምን እንደሆነ ያብራራሉ::

bottom of page